ክሪፕቶ-ቶክ ኢትዮጵያ አካዳሚ እና ኮሚዩኒቲ ምንድነው?

CryptoTalk-ET በወጣት በጎ አድራጊ ኢትዮጵያውያን ስለ ብሎክቼይን እና ክሪፕቶከረንሲ እንዲሁም ተያያዥ የፎሬክስ ግብይት እውቀቶችን በስፋት ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች በነፃ ለማድረስ የተነሳ ለትርፍ ያልተቋቋመ እና ሙሉ ለሙሉ የህዝብ እና ለህዝብ የሆነ መዋቅራዊ ቁመና ያለው ኮሚዩኒቲ እና የብሎክቼይን አካዳሚ ነው። በዘርፉ ኢትዮጵያ በፓሊሲ ለውጥ ትግበራ እና በካፒታል ኢኮኖሚ ምስረታ ሂደት ላይ እንደመሆኗም ወጣቶች በዚህ ዘርፍ የራሳቸውን ኢኮኖሚያዊ ደህነት እንዲያረጋግጡ ከማገዝ ባለፈ የሚፈለገውን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የተማረ የሰው ሀይል በማቅረቡ ሁነትም አይነተኛ አስተዋፅኦ ለማበርከትም ታልሞ የተነሳ ኮሚዩኒቲ ነው።

Join the crew

Be part of a community of people who share your interests today and get an unlimited knowledge for free.

To find out more about the community contact us freely @ customer support.

User's avatar

Subscribe to CryptoTalk-ET™

ስለክሪፕቶከረንሲና ስለተመሰረተበት የብሎክቼይን ቴክኖሎጂ እንዲሁም ስለፎሬክስ ግብይት የሚያውጠነጥኑ ጥናታዊ ፅሁፎች፤ ትምህርታዊ ግብዓቶች፤ የድምፅ ቅጂዎች እና የህትመት ውጤቶች የሚቀርቡባት ጦማር ናት።

People

CryptoTalk-ET is a non-profit community based organization working on spreading knowledge about the blockchain industry especially in the Sub-Saharan Region.